1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ደን ህይወት ነዉ!

ማክሰኞ፣ ጥር 12 2001

በተለይ ለመዠንገርና መሰል ማኅበረሰብ ትርጉሙ ያ ነዉ። በጋምቤላ መስተዳድር በመዠንገር ዞን የሚኖረዉ የመዠንገር ማኅበረሰብ ብዛቱ ከ30 እስከ 35 ሺህ ይገመታል።

https://p.dw.com/p/Gcpp
ከተራቆተዉ መሬት ጋ ትግል
ከተራቆተዉ መሬት ጋ ትግልምስል AP

በተለይ ለመዠንገርና መሰል ማኅበረሰብ ትርጉሙ ያ ነዉ። በጋምቤላ መስተዳድር በመዠንገር ዞን የሚኖረዉ የመዠንገር ማኅበረሰብ ብዛቱ ከ30 እስከ 35 ሺህ ይገመታል። አሳ ከዉሃ ወጥቶ ህይወት እንደማይኖረዉ ሁሉ መዠንገርም ከደን ዉጪ መኖር አይችልም ይላሉ የደኑንና የእነሱን ቁርኝት ሲገልጡ። ማር ከደኑ ጋ በተሳሰረዉ አኗኗራቸዉ ምክንያት የሚያመርቱት ዋነኛ ሃብታቸዉ ነዉ።