1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ደንን የሚያሳጣዉ የሰደድ እሳት

ማክሰኞ፣ መጋቢት 18 2004

የሰደድ እሳት የተፈጥሮ ሃብቶችን ከሚያመናምኑ ክስተቶች አንዱ ነዉ። በተለይም የሰደድ እሳት ለደኖች መመናመን ብሎም መጥፋት እንደምክንያት ከሚጠቀሱት መካከልም ነዉ። ባለሙያዎች እንደሚሉት የሰደድ እሳት የሚነሳዉ ደረቅና ሙቀቱም ከፍተኛ

https://p.dw.com/p/14T3h
ምስል picture-alliance/dpa

የሆነ የአየር ፀባይ በሚኖርበት ወቅት ነዉ። ኢትዮጵያ ዉስጥ በተለያዩ ጊዜያት የደን ቃጠሎ ተከስቷል፤ ወደፊትም ሊያጋጥም ይችላል። እሳቱ የደን ሃብትን እንዳያመናምን መደረግ ያለበት ቅድመ ጥንቃቄና ሲከሰትም ፈጥኖ በቁጥጥር ስር ለማዋል ሊደረግ ይገባል ያሉትን ባሙያዎች አካፍለዉናል። በጤናና አካባቢ ጥንቅር ተስተናግዷል። ያድምጡ፤

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ