ደንና የአኗኗር ይትበሃል
ማክሰኞ፣ ሐምሌ 13 2002ማስታወቂያ
ሰሞኑን ደግሞ አዲስ ዜና በዚሁ ዘርፍ መሰማት ጀምሯል፤ የአገሪቱ የደን ስርጭት ወርዶ ከነበረበት በሶስት እጅ እጥፍ ማደጉ፤ ይህ ዘገባ አስደሳች ብቻ ሳይሆን አጠያያቂ መስሏል። የተጠቀሰዉ የደን ልማት የሚታይባቸዉ አካባቢዎች፤ እንዲሁም የተተከለዉ የዛፍ ዓይነት ቢታወቅ ደግሞ ለማረጋገጥ ብቻ ሳይሆን የተጀመረዉን ጥረት በስፋት ለመቀጠልም ለሌላዉ የኅብረተሰብ ክፍል አርዓያነቱ የጎላ ይሆናል።
ሸዋዬ ለገሠ
አርያም ተክሌ