ደቡብ አፍሪቃና የውጭ ተወላጆች1 ሐምሌ 2000ማክሰኞ፣ ሐምሌ 1 20001)ደቡብ አፍሪቃ ውስጥ በስደተኞች ላይ ከጥቂት ጊዜ በፊት ብዙ ሰው ለተገደለበት፡ ለተፈናቀለበትና ለሸሸበት ሁኔታ ተጠያቂ የነበረው ጥቃት በወቅቱ ቢገታም፡ ጥቃቱ መካሄዱ ግን አሁንም ማነጋገሩን ቀጥሎዋል። 2) በዚያው በደቡብ አፍሪቃ በተካሄደው የዓለም ኤኮኖሚ መድረክ ጉባዔ ላይ በአፍሪቃ የታየውም ዕድገት በሰፊው ተመክሮበታል።https://p.dw.com/p/EGKPፀረ ጥቃት ተቃውሞ ሠልፍምስል APማስታወቂያ