ደቡብ አፍሪቃና የውጭ ተወላጆች25 ሰኔ 2000ረቡዕ፣ ሰኔ 25 20001)ደቡብ አፍሪቃ ውስጥ በስደተኞች ላይ ከጥቂት ጊዜ በፊት ተነስቶ የነበረው የብዙ ሰው መገደል፡ መፈናቀልና መሸሽ ምክንያት የሆነው ጥቃቱ በወቅቱ ቢቆምም፡ ድርጊቱ አሁንም ማነጋገሩን ቀጥሎዋል። 2) በዚያው በደቡብ አፍሪቃ በተካሄደው የዓለም ኤኮኖሚ መድረክ ጉባዔ ላይ በአፍሪቃ የታየው ዕድገት በሰፊው ተመክሮበታል።https://p.dw.com/p/EG78ፀረ ጥቃት ተቃውሞ ሠልፍምስል APማስታወቂያ