ደቡብ አፍሪቃና የአቶም ኃይል ምንጭ አውታሮች13 መጋቢት 2003ማክሰኞ፣ መጋቢት 13 2003ደቡብ አፍሪቃ የኑክልዬር ኃይልን በቀዳሚ የኃይል ምንጭነት ለመጠቀም የሚያስችላትን እቅድ ማጽደቋ ተነገረ።https://p.dw.com/p/RBSvምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያውሳኔው የተላለፈው ፤ በጃፓኑ የፉኩሺማ የአቶም ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ያጋጠመውን ፍንዳታ ተከትሎ መሆኑ ደግሞ አነጋጋሪ አድርጎታል። ዓለማየሁ ኢያሱ አርያም ተክሌ