1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ደቡብ ሱዳን በሚገኝ አማፂ ቡድን ለአደጋ የተጋለጡ ሰዎች

ረቡዕ፣ ጳጉሜን 2 2003

የጌታ ተፋላሚ ብለው እራሳቸውን ይጠራሉ። በአለቃቸው ጆሴፕ ኮኒ እየተመሩ ይዋጋሉ። እኢአ በ 1987 ዓ ም የተቋቋመው ይህ ቡድን ከአራት አመት ጀምሮ በዲሞክራቲክ ሬፖፕሊክ ኮንጎና በደቡብ ሱዳን ላይ ዘምተዋል።

https://p.dw.com/p/Rk0F
የLRA ዮጋንዳዊ ጉዳተኛምስል AP
ግፋ ቢል አንድ ሺ ናቸው። ቢሆንም ሽብር ለመፍጠር በቂ ብቃት አላቸው። የአማፂ ታጋዮቹ የጌታ ተፋላሚ፤ በምህፃሩ LRA ይባላሉ። ማንም በእርግጥ ስለዚህ ቡድን አቋም አያውቅም ማለት ይቻላል። ስለ ቡድኑ ተንታኞች በእርግጠኝነት መናገር የሚችሉት- ቡድኑ ምን ያህል አደገኛ እንደሆነ ነው። የዶይቸ ቬለ ባልደረባ ዳኒኤል ፔልስ ለአደጋ የተጋለጡትን አነጋፍሮ የፃፈውን ልደት አበበ ታቀርበዋለች። ልደት አበበ