ደቡብ ሱዳንና የአውሮፓው ኅብረት28 ታኅሣሥ 2006ሰኞ፣ ታኅሣሥ 28 2006ከ ሶስት ሳምንት ገደማ በፊት በደቡብ ሱዳን የተቀሰቀሰውን የአርስ በርስ ጦርነት ለማስቆም አዲስ አበባ ውስጥ የተጀመረው የሽምግልና ኺደት ፣ ሁለቱን ወገኖች ወደhttps://p.dw.com/p/1Am3uየደቡብ ሱዳን መንግሥት ተቃዋሚ ቡድn ተወካይ ኒል ዴንግ ኒልምስል Getachew Tedlaማስታወቂያ ድርድር ያመጣ ቢሆንም፣ ጦርነቱ ግን አሁንም እንዳልቆመና እስካሁንም ከአንድ ሺ በላይ ሰዎች እንደተገደሉ ነው የዓለም አቀፍ ድርጅቶች አስታውቀዋል፤ በትናንትናው ዕለት አንድ የመንግሥት ጦር ኃይል ጀኔራል ፣ባማጽያኑ ኃይሎች ከበባ መገደላቸውም ተወርቷል። ስለደቡብ ሱዳን ውዝግብና ስለአውሮፓው ኅብረት አቋም ገበያው ንጉሤ ተከታዩን ዘገባ ልኳል። ገበያው ንጉሤ ተክሌ የኋላ አርያም ተክሌ