1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ደሞዝ ያልተሰጣቸው የኤምባሲ ሠራተኞች

ዓርብ፣ መስከረም 21 2008

በኢትዮጵያ የሚገኘው የኮንጎ ዲሞክራቲክ ሬፐንሊክ ኤምባሲ ለ 14 የቀድሞ ሠራተኞቹ ከ 25 ወራት በላይ ደሞዛቸውን ሳይከፍል መቅረቱን ፤ ክፍያ ያላገኙት ኢትዮጵያውያን ሠራተኞች ወቀሳ በማሰማት ላይ ይገኛሉ።

https://p.dw.com/p/1Ghq0
23.04.2014 Karte Congo DRC train crash Katanga map

[No title]

የኤምባሲው አምባሳደር፤ የተወሰኑት እዳቸው እየተከፈለ ሲሆን የሌሎቹን ሰነድ ደግሞ ኪንሻሳ እንደሚመለከት ለዶይቸ ቬለ ሲያስታውቁ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ደግሞ ጉዳዩን እየተከታተለ መሆኑን በስፍራው ለሚገኘው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ገልጿል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ልደት አበበ

ሸዋዬ ለገሠ