ደሐ ሐገራት እና ምጣኔ ሀብታቸው18 ኅዳር 2006ረቡዕ፣ ኅዳር 18 2006የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ከዓለም እጅግ ደሐ የሚባሉ ሐገራትን የምጣኔ ሐብት ይዞታን የገመገመበትን ዘገባ ባለፈዉ ሳምንት ይፋ አድርጓል።ዓለም አቀፉ ድርጅት እጅግ ደሐ ብሎ ከፈረጃቸዉ 49ኝ ሐገራት ዉስጥ 34ቱ የአፍሪቃ ሐገራት ናቸዉ።https://p.dw.com/p/1APgCማስታወቂያ ከ34ቱ አንዷ-ደግሞ ኢትዮጵያ ናት።የዓለም አቀፉ ድርጅት ዘገባ፦ የድሆቹ ሐገራት የምጣኔ ሐብት ደረጃና መርሕ የዛሬዉ የከኤኮኖሚዉ ዓለም ዝግጅታችን ትኩረት ነዉ። ገበያዉ ንጉሴ ሒሩት መለሰ