አዲስ ክብረ ወሰን ተሰበረ22 ነሐሴ 2008እሑድ፣ ነሐሴ 22 2008ትናንት ምሽት በፈረንሳይ ፓሪስ በተካሄደው የዲያመንድ ሊግ ውድድር ኢትዮጵያዊው አትሌት ዮሚፍ ቀጀልቻ በተሳተፈበት ርቀት የዓለም ወጣት አዲስ ክብረ ወሰን በመስበር እና የአመቱን ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ ጭምር አሸንፏል።https://p.dw.com/p/1JrLJምስል picture-alliance/AP Photo/M. Eulerማስታወቂያ ዮሚፍ በሪዮ ኦሎምፒክ በተሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን ውስጥ አልተካተተም ነበር። በሌላ በኩል በዲያመንድ ሊግ በነጥብ እየመሩ ከሚገኙ አትሌቶች መካከል አንዱ የሆነው ሙክታር ኢድሪስ በሪዮ ኦሎምፒክስ ከ5000 ውድድር ፍፃሜ በኋላ ውጤቱ መሰረዙን ተከትሎ የደረሰበት ስነልቦናዊ ጉዳት በትናንቱ ውጤቱ ከፍተኛ ተፅዕኖ መፍጠሩን ለዶይቸ ቬለ ገልጿል። ሐይማኖት ጥሩነህ ልደት አበበ