ብርሀን የባህል ማዕከል
ረቡዕ፣ ሐምሌ 12 2009ማስታወቂያ
ወይዘሮ በላይነሽ ይህንኑ ጉዳይ አስመልክተው በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳስረዱት፣ በማዕከሉ አጥር ላይ በየጊዜው ተለጥፈው ያዩዋቸው ጽሁፎች፣ ማዕከሉ የቆመበት ቦታ «የአዲስ አበባን መንገድ ለማልማት የተያዘዉን እቅድ ተግባራዊነት ያሰናክላል የሚል መልዕክት ይዘዋል»። ከ30 ዓመታት በፊት የተቋቋመው ይህ ማዕከል የተለያዩ የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ባህል በአንድ ስፍራ አሰባስቦ ለእይታ ያቀረበ ነው። የአዲስ አበባ ወኪላችን የማዕከሉን ሥራ አስኪያጅና እና የኢትዮጵያ የባህል ሚኒስቴር አማካሪና የሃገርና የዓለም አቀፍ ሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተርን አነጋግሮ ዘገባ ልኮልናል።
ጌታቸው ተድላ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አርያም ተክሌ
አዜብ ታደሰ