1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ያውሮጳውያኑ ታጋቾች መለቀቅ

ረቡዕ፣ መጋቢት 5 1999

ከአሥራ ሁለት ቀናት በፊት ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች በሰሜን ምሥራቅ ኢትዮጵያ ተጠልፈው የነበሩ አምስት አውሮጳውያን ትናንት መለቀቃቸው ተገለፀ። በዕገታው ዙርያ አርያም ተክሌ የኢትዮጵያ ማስታወቂያ ሚንስቴር የሕዝብ ግንኙነት ዋና ክፍል ኃላፊን አቶ በለጠ ተክእዋን እና የኤርትራ ተጠባባቂ የማስታወቂያ ሚንስትር አቶ አሊ አብዱን አነጋግራለች።

https://p.dw.com/p/E0Xc
ሰሜን ምሥራቅ ኢትዮጵያ
ሰሜን ምሥራቅ ኢትዮጵያምስል AP Graphics/DW