1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ያልተፈታዉ የሰሜን ደቡብ ኮርያዎች አምባጓሮ

ረቡዕ፣ ኅዳር 15 2003

ሰሜን ኮርያ ከደቡብ ኮርያ ወደምታወዛግባት የደሴት ግዛት ሮኬቶችን መተኮሷ ከሴዉል ብቻ ሳይሆን፤ የተመድን ጨምሮ ከተለያዩ ወገኖች ትችትና ዉግዘትን አስከትሎባታል።

https://p.dw.com/p/QH6x
ዮንፒዮንግ ደሴት በጥቃቱ ሂደትምስል AP

ጥቃቱ ያስደነገጣቸዉና ጦርነት ሊቀጥል ይችል ይሆናል የሚል ስጋት ያደረባቸዉ ደቡብ ኮርያዉያን ዛሬ ወደጎዳና በመዉጣት ቁጣቸዉን የሰሜን ኮርያን ባንዲራ በማቃጠል የገለፁ ሲሆን፤ መንግስታቸዉ ርምጃ እንዲወስድ ጠይቀዋል። ትናንት በተሰነዘረዉ ጥቃት የአራት ሰዎች ህይወት ጠፍቷል ወደ19 የሚደርሱ ቤቶችም ተቃጥለዋል።

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ