ያለውጤት ያበቃው የሱዳኖች ድርድር
ሰኞ፣ ታኅሣሥ 15 2005ማስታወቂያ
እልባት ባላገኙ የጋራ ጉዳዮች ላይ አዲስ አበባ ውስጥ ሲነጋገሩ የቆዩት የሱዳንና የደቡብ ሱዳን ተደራዳሪዎች ባለፈው ሳምንት ሳይግባቡ ተለያይተዋል ። የሁለቱ ወገኖች ድርድር በተለይ ባለፈው መስከረም የሱዳኑ ፕሬዝዳንት ኦማር አል በሽርና የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪር አዲስ አበባ ውስጥ የተፈራረሙት ስምምነት ተግባራዊ በሚሆንበት መንገድ ላይ ነበር ያተኮረው ። ይሁንና ተደራዳሪዎቹ ሳይግባቡ በያዙት የማይታረቅ አቋም መለያየታቸው ተዘግቧል ። ስለ ልዩነቶቻቸው መሠረታዊ ምክንያቶች ና ለወደፊቱም ስለ ታሰበው ከአዲስ አበባውን ዘጋቢያችንን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስን ጠይቀናል ።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ሂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ