1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዩኤስ አሜሪካ እና የጤና ዋስትናው ደንብ፣

ሰኞ፣ መጋቢት 13 2002

የዩኤስ አሜሪካ ህግ መምሪያ ምክር ቤት የጤና ዋስትና የሌላቸውን 32 ሚሊዮን አሜሪካውያን ተጠቃሚ የሚያደርገውን የጤና ዋስትና ደንብ ትናንት ሁለት መቶ አስራ ዘጠኝ ድምጽ አግኝቶ አለፈ።

https://p.dw.com/p/MZPQ
ምስል AP

በምክር ቤቱ የተወከሉት የሬፑብሊካውያኑ እንደራሴዎች በጠቅላላ የህጉን ረቂቅ በመቃወም ድምጻቸውን ሰጥተዋል።

ክሪስቲና ቤርግማን/አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሐመድ