ዩኤስ አሜሪካ እና የዓለም አቀፍ የጸጥታ ጉባዔ2 የካቲት 2001ሰኞ፣ የካቲት 2 2001በጀርመን በሚውንኽን ከተማ በተካሄደውና ትናንት ማምሻውን በተጠናቀቀው ዓለም አቀፍ የጸጥታ ጉባዔ ላይ የተገኙት የዩኤስ አሜሪካ ምክትል ፕሬዚደንት ጆሴፍ ባይደን በፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ የሚመራው አዲሱ የሀገራቸው መንግስት ዓለም አቀፍ ትብብርን የሚያዳብር የውጭ ፖሊሲ ለመከተል ዝግጁ መሆኑን አስታወቁ፤ በተለይ ሩስያን እና ኢራንን በተመለከተ።https://p.dw.com/p/GqLrያሜሪካ ምክትል ፕሬዚደንት ጆሴፍ ባይደንምስል APማስታወቂያነገር ግን፡ ዩኤስ አሜሪካ በተለይ በአፍጋኒስታን በታሊባን አንጻር በምታካሂደው ውጊያ ላይ ከተጓዳኞችዋ ሀገሮች ብዙ ትብብር እንደምትጠብቅ ባይደን በዚሁ ጊዜ አክለው አስረድተዋል። ይልማ ሀይለሚካኤል AA, SL