1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዩኤስ አሜሪካና የአፍሪቃ የጦር ዕዝዋ

ቅዳሜ፣ ሐምሌ 7 1999

1)እንደ አንድ የጀርመናውያን ዕለታዊው ጋዜጣ አስተያየት፡ ዩኤስ አሜሪካ ለአፍሪቃ አንድ የጦር ዕዝ ለማቋቋም የወሰነችው የአህጉሩን ጥቅም ሳይሆን፡ በዚያ ያለውን የራስዋን ጥቅም ለማስጠበቅ ብቻ ነው። 2) በኤድስ አስተላላፊው ኤች አይ ተህዋሲ የሚያዘውን ሰው ቁጥር ለመቀነስ ከገንዘብ ጎን የወሲብ ልማድን መቀየሩ ትልቅ አስተዋጽዖ እንደሚያበረክት አንድ ሌላ የአውሮጳውያኑ ዕለታዊ የዚምባብዌን ጥረት በምሳሌነት በመጥቀስ ጽፎዋል።

https://p.dw.com/p/E0gu