ዩኔስኮ ፍልስጤምን በሙሉ አባልነት መቀበሉ
ማክሰኞ፣ ጥቅምት 21 2004ማስታወቂያ
ድርጅቱ ትናንት በተካሄደ ድምፅ አሰጣጥ ባሳለፈው በዚህ ውሳኔ ምክንያት አሜሪካን ለ ዩኔስኮ ልትሰጥ ያሰበችውን የ 60 ሚሊዮን ዶላር የገንዘብ እርዳታ እንደምታቆም አስታውቃለች ። ዩኔስኮ ፍልስጤምን በሙሉ አባልነት በመቀበሉ ስላጋጠመው ተቃውሞ ስለተሰጠው ድጋፍ እንዲሁም ሊያስከትለበት ስለ ሚችላቸው ችግሮች የብራሰልሱን ዘጋቢያችንን ገበያው ንጉሴን በስልክ አነጋግሬዋለሁ ።
ገበያው ንጉሴ
ሂሩት መለሰ
ነጋሽ መሀመድ