1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዩናይትድ ስቴትስ፥ የዕዳ ጣራ ዉዝግብና ስምምነቱ

ሰኞ፣ ሐምሌ 25 2003

« የሁለቱም ፓርቲ መሪዎች በሁለቱም የህግ መምሪያና/መወሰኛ ምክር ቤቶች ስምምነት ላይ ደርሰዋል፤» ሲሉ ነበር ኦባማ ይህን ዜና በቴሌቪዢን ይፋ ያደረጉት።

https://p.dw.com/p/RdTi
ምስል picture alliance/dpa

በዩ ኤስ አሜሪካ - ከብዙ ቀናት ወዲህ ሲያከራክር በሰነበተው የበጀት ክርክር ላይ በዲሞክራቶቹና የሪፐብሊካውያን አሁን አንድ ገላጋይ ሀሳብ ላይ ለመድረስ መስማማታቸውን ፕሬዚዳንት ኦባማ አስታወቁ። ስምምነቱን የህግ መምሪያና/መወሰኛ ምክር ቤቶች አባላት ማፅደቅ ይኖርባቸዋል። ይህ የታሰበው ገላጋይ ሀሳብ ዩ ኤስ አሜሪካ የመክፈል አቅሟን እንዳታጣ ይረዳል ተብሎ ይታመናል። የዶቸ ቬለ ሳሊነ ሙለር ተከታትላዋለች። ልደት አበበ ታቀርበዋለች።

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ