ዩናይትድ ስቴትስ ልትለቃቸው ያቀደችው እስረኞች2 ጥቅምት 2008ማክሰኞ፣ ጥቅምት 2 2008የዩናይትድ ስቴትስ የፍትህ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት 6000 የሚሆኑ የህግ ታራሚዎችን ከፌደራሉ መንግሥት እስር ቤት በዚህ ወር መጨረሻ እንደሚለቅ ገልጿል።https://p.dw.com/p/1GnQ9ምስል DW/G.Schliessማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio እስረኞቹ እአአ ከ 1980ዎቹ እና 1990ዎቹ አንስቶ ቀላል ወንጀሎችን በመፈፀም ተከሰው እስር ላይ የሚገኙ ናቸው። አብዛኞቹም የአደንዛዥ እፅ ተጠቃሚና አዘዋዋሪ ነበሩ። ከዚህም ሌላ ከእስረኞቹ አብዛኞቹ የመኖሪያ ፍቃድ የሌላቸው እንደሆነ ተገልጿል። መክብብ ሸዋ ልደት አበበ አርያም ተክሌ