ዩሮ እና ኢጣልያ6 ሐምሌ 2003ረቡዕ፣ ሐምሌ 6 2003አሁንም ከዚሁ ከዮሮ ጉዳይ ሳንወጣ ባለፉት 14 ወራት በጋራው ገንዘብ ዩሮ የሚገበያዩት የዩሮ ቀጣና አባል ሃገራት ፤ የገንዘብ ኪሣራ ለገጠማቸው ለግሪክ ፣ ለአየርላንድን እና ለፖርቱጋል በብዙ ቢሊዮን ዩሮ የሚቆጠር ብድር ሰጥተዋል ።https://p.dw.com/p/RZcnምስል dapdማስታወቂያሌሎች ሃገራትም የነዚህ ሃገራት ፈለግ መከተላቸው እንደማይቀር እየተነገረ ነው ። ሁኔታው አስጊ ደረጃ ላይ ይገኛል ከተባለባቸው ሃገራት ውስጥ ኢጣልያ አንዷ ናት ። ስለ ኢጣልያ ሁኔታ የሮሙን ዘጋቢያችንን ተክለ እዝጊ ገብረ እየሱስን ስቱድዮ ከመግባቴ በፊት በስልክ አነጋግሬዋለሁ ተክለ እዝጊ ገብረ እየሱስ ሂሩት መለስ