የNRW ምርጫና ዉጤቱ2 ግንቦት 2002ሰኞ፣ ግንቦት 2 2002በጀርመን አገር በኖርድ ራይን ቬስትፋለን ግዛት ትናንት የተካሄደዉ የምክር ቤት ምርጫ በተጣማሪዎቹ የክርስቲያን ዴሞክራትና ነፃ ዴሞክራት ፓርቲዎች ጥምር አስተዳደር ላይ ሽንፈት አስከትሏል።https://p.dw.com/p/NKdNየሶሻል ዴሞክራቶች ፈንጠዝያምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ በተቃራኒዉ ተጣማሪዎቹ ሶሻል ዴሞክራትና አረንጓዴዎቹ፤ ግራዉን ጨምሮ ድል ቀንቷቸዋል። እንደፖለቲካ ተንታኞች ግምት ከሆነም ይህ አዲሱ የፖለቲካ አዝማሚያም አሁን ስልጣን ላይ ለሚገኘዉ ለአገሪቱ የጥምር መንግስት ይዞታ ያሰጋል። ይልማ ኃይለሚካኤል፤ ሸዋዬ ለገሠ ሂሩት መለሰ