የ5ዓመቱ የኤኮኖሚ መ/ግብር እና የምጣኔ ሀብት ምሁራን አስተያየት17 ነሐሴ 2002ሰኞ፣ ነሐሴ 17 2002የኤኮኖሚክስ እና የአካውንቲንግ ምሁራን የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ባቀረቡት የአምስት ዓመት የኤኮኖሚ መርሀ ግብር ሳይንሳዊ የኤኮኖሚ ግብዓቶች ላይ ያልተመሰረተ መሆኑን አመለከቱ።https://p.dw.com/p/Ou7Dምስል picture alliance/dpaማስታወቂያ ምሁራኑ የኢትዮጵያ ኤኮኖሚ ጠቅላይ ሚንስትሩ ባቀረቡት መንገድ ሊያድግ የሚችልበት የተመቻቸ ተጨባጭ ሁኔታ አለመኖሩን ገልጸዋል። አበበ ፈለቀ አርያም ተክሌሂሩት መለሰ