የ3ቱ የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋዜጣዊ መግለጫ30 ሰኔ 2007ማክሰኞ፣ ሰኔ 30 2007ከምርጫ 2007 በኋላ ሶስቱ የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ማለትም መኢአድ፣ ኤዴፓ እና ራእይ አብረው ለመስራት ተስማሙ።https://p.dw.com/p/1Fu8Zምስል DW/G.T. Hailegiogisማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio የሰወስቱ ፓርቲ መሪዎች ትናንት እንዳስታዉቁት የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዚዳንት ኢትዮጵያን በሚጎበኙበት ወቅት እንዲያነጋግሯቸው በፁሁፍ ጠይቀዋልም። መግለጫውን የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ፤ ተከታትሎ ዘገባ ልኮልናል። ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ልደት አበበ ነጋሽ መሐመድ