የ24 ተቃዋሚ ፖለቲከኞች እና የጋዜጠኞች ብይን
ረቡዕ፣ ሰኔ 20 2004ማስታወቂያ
ዛሬ በፍርድ ቤት ተገኝተው ጥፋተኛ ከተባሉት ስምንት ተከሳሾች መካከል የአንድነት ለፍትሕና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ምክትል ሊቀ መንበርና የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አንዱዓለም አራጌ እና ጋዜጠኛ አቶ እሥክንድር ነጋ ይገኙባቸዋል። ሌሎቹ አሥራ ስድስ ተከሳሾች በሌሉበት ነበር የጥፋተኝነቱ ብይን የተላለፈባቸው።በፍርድ ቤት ተገኝቶ የችሎቱን ሂደት የተከታተለው ወኪላችን ታደሰ እንግዳው ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።
ታደሰ እንግዳው
አርያም ተክሌ
ተክሌ የኋላ