የ2011ዓ,ም ዓመታዊ ቅኝት17 ታኅሣሥ 2004ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 17 2004የአዉሮጳዉያኑ 2011ዓ,ም ሊጠናቀቅ የአራት ቀናት እድሜ ብቻ ቀርተዉታል።https://p.dw.com/p/13aHFየፊሊፒን የጎርፍ አደጋ ጥፋትምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ ዓመቱ ያስተናገዳቸዉ 365ቀናት የየራሳቸዉን ሥራ አከናዉነዉ ነዉ የሚያልፉት፤ ከጤናና የአካባቢ ተፈጥሮ አኳያ በዚህ ዓመት ምን ዓበይት ክንዉኖች ታይተዋል፤ ሳምንታዊዉ ጤናና አካባቢን የሚዳስሰዉ ዝግጅት በአጭሩ ይቃኛቸዋል። ሸዋዬ ለገሠ ሂሩት መለሠ