1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የ2ቱ ሱዳኖች ግጭትና የአውሮፓ ህብረት

ቅዳሜ፣ መጋቢት 22 2004

የሰሞኑ የሱዳንና የደቡብ ሱዳን ወታደራዊ ግጭት ዓለም አቀፉን ማህበረስብ በከፍተኛ ደረጃ ሲያነጋግር ከርሟል ። በዙ ልዩነቶቻቸው እልባት ያላገኙት የሁለቱ አገራት ግጭት ሰፍቶ የሰላም ተስፋውን እንዳያጠፋው እያሰጋ ነው ። በተለይ የተባበሩት

https://p.dw.com/p/14Uxa

የሰሞኑ የሱዳንና የደቡብ ሱዳን ወታደራዊ ግጭት ዓለም አቀፉን ማህበረስብ በከፍተኛ ደረጃ ሲያነጋግር ከርሟል ። በዙ ልዩነቶቻቸው እልባት ያላገኙት የሁለቱ አገራት ግጭት ሰፍቶ  የሰላም ተስፋውን እንዳያጠፋው እያሰጋ ነው ። በተለይ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ፣ የአፍሪቃ ህብረትና የአውሮፓ ህብረት ግጭቱን በመቃወም ድምፃቸውን እያሰሙ ነው ። ባለፈው ሳምንት ከደቡብ ሱዳን መሪ ሳልቫ ኬር ጋር ብራሰልስ ቤልጂግ ውስጥ የመከረው የአውሮፓ ህብረት በሰሞኑ ግጭት ላይ የሰጠውን አስተያየት የብራሰልሱ ዘጋቢያችን ገበያው ንጉሴ ተከታትሎታል ።
 

ገበያው ንጉሴ
ሂሩት መለሰ
አርያም ተክሌ