ደራሲዉ ሻለቃ ማሞ ለማ በ17ዓመቱ የጦርነት ታሪክ አብዛኛዉ ህዝብ ከመገናኛ ብዙሃን ከሰማዉ ዘገባ ባሻገር ራሳቸዉ ያለፉበትን የጦር ሜዳ ዉሎ ተርከዉታል በመጽሐፋቸዉ። በወቅቱ ለረዥም ዓመታት እዚያዉ በኤርትራ ክፍለ ሐገር የቆዩትና በአዉደ ዉጊያዎች ተሳትፈዉ ያለፉ ባልደረቦቻቸዉን ታሪክና የጦርነቱን ሁኔታ መተረካቸዉ የመንፈስ ርካታን እንደሰጣቸዉ ደራሲዉ ገልጸዋል።
ሃና ደምሴ/ሸዋዬ ለገሠ/አርያም ተክሌ