የ NRW ምርጫ ውጤት
ሰኞ፣ ግንቦት 6 2004ማስታወቂያ
የምክር ቤት ምርጫ ፣ በወይዘሮ ሐናሎረ ክራፍት የሚመራው የፌደራሉ ክፍለ ሀገር ሶሺያል ዴሞክራት ፓርቲ(SPD) 39,1 ከመቶ በማግኘት አመርቂ ውጤት ሲያስመዘግብ፤ በአካባቢ ጥበቃ ሚንስትሩ ኖርበርት ሩዑትገርስ የሚመራውክርስቲያን ዴሞክራት ኅብረት (CDU) 26 ከመቶ በማግኘት አይሸነፉ ሽንፈት ነው ያጋጠመው። ይህ መጥፎ ውጤት የCDU ን የበላይ መራኂተ-መንግሥት አንጌላ መርክልንም አላስደነገጠም አይባልም። የ NRW ምርጫ ውጤት ለፌደራሉ መንግሥት ምን ዓይነት መልእክት ይሆን የሚያስተላልፈው? የበርሊኑ ዘጋቢ ይልማ ኅይለ ሚካኤል --
ተክሌ የኋላ
ይልማ ኃ/ሚካኤል
አርያም ተክሌ