የ «BMW» 100ኛ ዓመትና የመጀመርያዉ የጀርመን መኪና በኢትዮጵያ1 መጋቢት 2008ሐሙስ፣ መጋቢት 1 2008«BMW» በመባል የሚታወቀዉና በዓለም ከፍተኛ ቃዋቂነትና ተወዳጅነትን ያተረፈዉ የጀርመኑ የተሽከርካሪ ኩባንያ በያዝነዉ ሳምንት ሰኞ የተመሠረተበትን 100 ኛ ዓመት በደማቅ አቅብሮአል። በኢትዮጵያ የመጀመርያዉ የጀርመን አዉቶሞቢል በስንት ዓመተምህረት እንደገባ ያዉቃሉ?https://p.dw.com/p/1IAZxማስታወቂያ