የ «ፍሪደም ሐውስ» ዓመታዊ ዘገባ፣12 ጥር 2003ሐሙስ፣ ጥር 12 2003ኢትዮጵያ በዓለም ውስጥ ነጻነት ከማይከበርባቸው ሀገራት ውስጥ መመደቧ ተነገረ። በዋሽንግተን ዲ ሲ የሚገኘው፣ ፍሪደም ሐውስ የተሰኘው፣ ዓለም አቀፍ ተቋም፣https://p.dw.com/p/QtyFየ«ፍሪደም ሐውስ« ዓርማ፣ማስታወቂያየኢትዮጵያ መንግሥት ያለፈውን ምርጫ ለማሸነፍ ሲል ፣ በህዝብ ላይ ጫና አሳድሯል ብሏል። ይኸው ድርጅት ኤርትራን በዓለም ውስጥ፣ በአምባገነኖች ከሚገዙ ጥቂት ሀገራት ጎራ መድቧታል። በዓለም ዙሪያ ለነጻነት የሚሰጠው ክብር ማሽቆልቆሉንም ፤ የፍሪደም ሐውስ ዘገባ ያስረዳል ።---አበበ ፈለቀ--- አበበ ፈለቀ ሒሩት መለሰ