የ« ፌርትሬድ አፍሪካ» እና የአርሶ አደሮች ተወካዮች ስብሰባ
ማክሰኞ፣ ጥቅምት 27 2005ማስታወቂያ
የአፍሪቃ ገበሬዎች ምርቶች በዓለም ገበያ ፍትሓዊ የሆነ የዋጋ ተመን እንዲያገኙ የሚንቀሳቀሰው መንበሩ ጀርመን የሚገኘው « ፌርትሬድ አፍሪካ» የተሰኘው እና ከአራት ዓመት በፊት በናይሮቢ የአፍሪቃ ቅርንጫፍ ያቋቋመው ድርጅት ዛሬ በአዲስ አበባ ጠቅላላ ጉባዔ አካሄደ። ድርጅቱ በዚሁ ስብሰባው ላይ የአርሶ አደሮች ተወካዮችን ጋብዛ ስለዓላማው ማብራሪያ ሰጥቶዋል። በዚሁ ምክክር ላይ ከተገኙት መካከል የኦሮሙያ ቡና ገበሬዎች ስራ ህብረት ተወካይ ተገኝተዋል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አርያም ተክሌ
ተክሌ የኋላ