የ መ ኢ አ ድ ወቀሳና የተወቃሹ ወገን ማስተባበያ፣26 ሚያዝያ 2002ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 26 2002የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት(መኢአድ) በመስተዳድር 3 ፣ በአባሎቹ ላይ እሥራትና የድብደባ ወንጀሎችhttps://p.dw.com/p/NELoምስል picture-alliance / dpaማስታወቂያእየተፈጸመባቸው ነው ሲል ወቀሳ ሆነ ክስ ማቅረቡን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር የላከልን ዘገባ ያስረዳል። መኢአድ፣ ጎጃም ውስጥ በቋራት ወረዳ የተደበደበ አንድ የድርጅቴ አባል፣ ዓለም አቀፍ የምርጫ ታዛቢዎች እንዳያዩት እስካሁን እሥር ቤት ውስጥ ይገኛል ማለቱም ተጠቅሷል። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ተክሌ የኋላ ሸዋዬ ለገሠ