1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የ መ ኢ አ ድ ምሬትና ጋዜጣዊ መግለጫ፤

ሐሙስ፣ ሐምሌ 5 2004

የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት(መ ኢ አ ድ)ዛሬ በ ጽ/ቤቱ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፤ በሽብርተኝነት ስም፤ ሰላማዊ የፖለቲካ ትግሉ ወደ ጠርዝ እየተገፋ ነው በማለት ገዥውን ፓርቲና መንግሥት በጥብቅ ተቃወመ ። መኢአድ፤ በመግለጫው፤ አያሌ

https://p.dw.com/p/15Wil

የፓርቲው አመራራር አባላት በሽብርተኝነት ስም እየተያዙ የደረሱበት አልታወቀም። አንዳንዶቹን ደግሞ በታሠሩበት አግንቶ ማነጋገርም ሆነ መጠየቅ አልተቻለም ብሏል። አንድ አባሉ ደግሞ በጥይት ተደብድቦ መገደሉን በመግላጫው ላይ አስታውቋል ። በጋዜጣዊ መግለጫው የተገኘው ታደሰ እንግዳው፣ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ታደሰ እንግዳው

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ