የፖለቲካ ፓርቲዎች ክርክር29 ሚያዝያ 2002ዓርብ፣ ሚያዝያ 29 2002ለግንቦት 2002 ምርጫ የሚደረገዉ ቅስቀሳ ሊጠናቀቅ በጣት የሚቆጠሩ ቀናት ቀርተዉታል።https://p.dw.com/p/NIvnማስታወቂያበምርጫዉ የሚወዳደሩት ፓርቲዎች በመጨረሻ ሃይላቸዉ በምረጡኝ ቅስቀሳ ተጠምደዉ እንደሚገኙም ይሰማል። ትናንት ምሽት የመሰረተ ልማት እና ምጣኔ ሃብት ፖሊሲ ዙርያ የቀረበዉ የመጀመርያ ዙር ክርክር ተካሂዶአል። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ ስለተካሄደዉ ክርክር ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል። ታደሰ እንግዳዉ፣ አዜብ ታደሰ ሸዋዪ ለገሰ