የፖለቲከኛ እስረኞች ይፈታሉ ስለመባሉ ቃለ መጠይቅ
ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 25 2010ማስታወቂያ
መንግሥት በተለምዶ ማዕከላዊ ተብሎ የሚጠራው የምርመራ ማዕከል እንዲዘጋ መወሰኑን የጠቅላይ ሚንሥስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ጽሕፈት ቤት በማኅበራዊ ድረ-ገፆች በኩል ይፋ አደረገ። የተለያዩ ፖለቲከኞችም እንደሚፈቱም ተገልጿል። በቅድሚያ በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ይፋ የኾነው መግለጫ በኅብረተሰቡ ዘንድ ያሳደረውን ስሜት ለመረዳት ስቱዲዮ ከመግባቴ ጥቂት ቀደም ብሎ አዲስ አበባ ወደሚገኘው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ጋር ደውዬ ነበር።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ሸዋዬ ለገሰ