የፖለቲከኛ እስረኞችን የተመለከተ ጉባኤ በለንደን8 ኅዳር 2007ሰኞ፣ ኅዳር 8 2007የኢትዮጵያ መብት ጥበቃ የጋራ ትግልን ይጠይቃል በሚል ሥያሜ ባለፈዉ ሳምንት መጨረሻ ብሪታንያ ለንደን ከተማ ላይ አንድ ጉባኤ መደረጉ ተገለፀ።https://p.dw.com/p/1Dolsምስል Fotolia/jtankiማስታወቂያ በሳምንቱ መጨረሻ ለንደን ከተማ ላይ የተካሄደዉ ይህ ጉባኤ የተጠራዉበኢትዮጵያ የፖለቲከኛ እስረኞች አንድነት ድርጅት ሲሆን በስብሰባዉ ላይ ከተለያዩ የፖለቲካና የሲቪል ማኅበራት የተዉጣቱ እንግዶች ተካፋይ ነበሩ። ድልነሳ ጌታነህ አዜብ ታደሰ ተክሌ የኋላ