የፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ 10ኛ ሙት ዓመት መታሰቢያ6 ግንቦት 2001ሐሙስ፣ ግንቦት 6 2001የቀድሞዉ የመላዉ አማራ ህዝብ ድርጅት ሊቀመንበር የነበሩት ታዋቂዉ የህክምና ሰዉ ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩበት አስረኛ ዓመት ዛሬ ጠዋት በአዲስ አበባ ባለወልድ ቤተክርስቲያን ተዘከረ።https://p.dw.com/p/Hqg7ምስል AP GraphicsBank/DWማስታወቂያበስፍራዉ በመገኘት በጸሎት ስርዓቱ የተካፈሉትን ጨምሮ የአዲሱን የመላዉ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ማለትም የመኢአድን ፕሬዝደንት ኢንጂነር ኃይሉ ሻዉልን ዕለቱን አስመልክቶ ያነጋገረዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ዘገባ ልኮልናል። ጌታቸዉ ተድላ/ሸዋዬ ለገሠ/አርያም ተክሌ