የፕሬዝዳንት አብዱላሂ ዩሱፍ ሹም ሽርና የሶማሊያ ዕጣ ፈንታ8 ታኅሣሥ 2001ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 8 2001«ዩሱፍ ከዚህ ምናልባት ሊያተርፉ የሚችሉት ከተቀረው ዓለም በኩል ከአሁን ወዲያ ተዓማኒነትን ማጣት ነው ማንም ይህን ሹመት የምር አድርጎ የሚወስደው አይመስለኝም ።......https://p.dw.com/p/GI1kምስል APማስታወቂያ........ ኬንያ በአብዱላሂ ዩሱፍ ላይ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቶቿን ከዘጋች ኢትዮጵያም ተመሳሳዩን ዕርምጃ ከወሰደች በመሰረቱ ወደ ፑንትላንድ ከመመለስና ድምፃቸውን ከማጥፋት ውጭ ሌላ ምርጫ የላቸውም ። » ራሺድ አብዲ በክራይስስ ግሩፕ የሶማሊያ ጉዳዮች ተንታኝ