የፕሬዚዳንት ፖሮሼንኮን የበርሊን ጉብኝት8 መጋቢት 2007ማክሰኞ፣ መጋቢት 8 2007ባለፈው ዓመት ልሣነ ምድሪቱ ክሬሚያን የተቆጣጠሩት አረንጓዴ መለዮ ለባሾች የሩስያ ወታደሮች መሆናቸውን የሩስያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በቅርቡ ከጋዜጠኖች ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ አረጋግጠዋል። ተከታዩ ዘገባ ስለ ክሬሚያ መያዝ እና ስለ ዩክሬይን ፕሬዚዳንት ፔትሮ ፖሮሼንኮን የበርሊን ጉብኝት ይመለከታል።https://p.dw.com/p/1EsHAምስል Reuters/F. Benschማስታወቂያ ሉድገር ካዚሜርቻክ /ይልማ ኃይለሚካኤል ማንተጋፍቶት ስለሺ ተክሌ የኋላ