የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የመጀመርያ ውሳኔዎች
ረቡዕ፣ ጥር 17 2009ማስታወቂያ
ፕሬዚደንት ትራምፕ ስልጣን ቢይዙ እንደሚፈጽሙት በምረጡኝ ዘመቻ ወቅት የገቡትን ቃል ተግባራዊ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል። ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ባለፉት አምስት ቀናት ስለወሰዱዋቸው ርምጃዎች የዋሽንግተኑ ወኪላችን መክብብ ሸዋ አጠር ያለ ዘገባ ልኮልናል።
መክብብ ሸዋ
አርያም ተክሌ
አዜብ ታደሰ