የፕሬዚዳንት ኧል ሲሲ ጉብኝት በአዲስ አበባ15 መጋቢት 2007ማክሰኞ፣ መጋቢት 15 2007የግብፅ ፕሬዚዳንት አብደል ፋታሕ ኧል ሲሲ ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ እና ከፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመጋ ጋር በብሔራዊ ቤተ መንግሥት ተገናኝተው ዛሬ በሰፊው መወያየታቸዉ ተሰምቷል።https://p.dw.com/p/1EwMAምስል DW/G. Tedla HGማስታወቂያ ከዉይይታቸዉ በኋላ በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫም ፕሬዝደንት አልሲሲ ንግግሩ ሁለቱ ሃገራትና ሕዝብ ላይ ያለተኮረ እንደነበር አመልክተዋል። የግብፁ ፕሬዚዳንት እና የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር የሰጡትን ጋዜጣዊ መግለጫ የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ፤ ተከታትሎ ዘገባ ልኮልናል። ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ልደት አበበ ሸዋዬ ለገሠ