የፓትሪያርክ ምርጫ ዝግጅት19 የካቲት 2005ማክሰኞ፣ የካቲት 19 2005የፊታችን ሐሙስ ለሚካሄደዉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ ምርጫ በእጩነት የቀረቡት አምስት ሊቃነጳጳሳት ማንነት ትናንት ይፋ ሆኗል።https://p.dw.com/p/17mFZምስል DWማስታወቂያ የምርጫዉ መመዘኛ ምን ይመስላል? ምዕመናንስ በዚህ ላይ ያላቸዉ አስተያየት በሚል ዘጋቢያችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሮ ልኮልናል። ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ሸዋዬ ለገሠ አርያም ተክሌ