የፓርቲዎች ጥምረት
ማክሰኞ፣ ጳጉሜን 2 2002ማስታወቂያ
ዛሬም የኢትዮዽያ የፖለቲካ ፓርቲዎች ስለመጣመር አየተወያዩ እየተመካከሩ ነው። መጣመር የቻሉት በእርግጥ ዘለቂታዊ ጥምረት ስለመመስረታቸው ብዙዎችን ያጠራጥራል። በየጊዜው ጥምረት ይካሄዳል። የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ታደሰ እንግዳው ዛሬ አዲስ አበባ ላይ የተጣመሩ አራት ፓርቲዎችን በተመለከተ ይህንኑ ጉዳይ አንስቷል። የኢትዮዽያ ዲሞክራሲያዊ ኃይሎች ጥምረት በሚል ዛሬ የተጣመሩት አራቱ ፓርቲዎች የኦሮሞ ብሄራዊ ኮንግረስ ኦብኮ፤ የመላው ኢትዮዽያ ብሄራዊ ንቅናቄ መኢብን፤ የኢትዮዽያ ዲሞክራሲያዊ አንድነት ንቅናቄ ኢዲአን እና የኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ናቸው።
ታደሰ እንግዳው
ተክሌ የኋላ