የፓሪስ መሸበር እና ዩናይትድ ስቴትስ
ማክሰኞ፣ ኅዳር 7 2008ማስታወቂያ
ባለፈዉ አርብ ፓሪስ-ፈረንሳይ ላይ የደረሰዉ የአሸባሪዎች ጥቃት ለዩናይትድ ስቴትስ ተቀናቃኝ ፖለቲከኞች አዲስ የዉዝግብ ርዕሥ ሆኗል። በመጪዉ ዓመት ለሚደረገዉ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የሚወዳደሩት የወግ አጥባቂዉ የሪፐብሊካን ፓርቲ ፖለቲከኞች ፓሪስን ያሸበረዉን እስላማዊ መንግግሥት (ISIS)ን ለማጥፋት ዩናይትድ ስቴትስ እግረኛ ጦር ማዝመት አለባት እያሉ ነዉ። የፕሬዝደንት ባራክ ኦቦማ መስተዳድር ግን ISISን ለመደምሰስ እግረኛ ጦር ማዝመቱ አስፋላጊ አይደለም በሚል አቋሙ እንደፀና ነዉ። የዋሽግተን ዲሲዉ ወኪላችን ናትናኤል ወልዴ ዘርዝር ዘገባ ልኮልናል።
ናትናኤል ወልዴ
ነጋሽ መሐመድ
አዜብ ታደሠ