1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፓሪሱ ዓለም ዓቀፍ የአውሮፕላኖች ዐውደ ርዕይ

ሰኞ፣ ሰኔ 17 2005

ዐውደ ርዕዩ በተካሄደበት ሳምንት፣ አየር መንገዶች ለደንበኞቻቸው የሚሰጡትን የአገልግሎት ብቃት የሚመዝነው ስካይ ትራክስ የተባለው ድርጅት የኢትዮጵያ አየር መንገድን፣ በሠራተኞቹ ምርጥ አገልግሎት ሸልሟል።

https://p.dw.com/p/18vG2
ምስል Haimnaot Tiruneh


ከዓለማችን የአውሮፕላን ዓውደ ርዕዮች እድሜ ጠገቡ እና ግዙፉ ዓለም ዓቀፉ የፓሪስ የአየር ዐውደ ርዕይ ትናንት ተጠናቀቀ።  ለአንድ ሳምንት በቆየው በዚሁ ዐውደ ርዕይ ላይ የበርካታ የአውሮፕላን አምራቾችና የአቭየሽን ኢንዱስትሪዎች ቀደምትና አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች  ለትርዒት ቀርበዋል። ዐውደ ርዕዩ በተካሄደበት ሳምንት፣ አየር መንገዶች ለደንበኞቻቸው የሚሰጡትን የአገልግሎት ብቃት የሚመዝነው  ስካይ ትራክስ የተባለው ድርጅት የኢትዮጵያ አየር መንገድን፣ በሠራተኞቹ ምርጥ አገልግሎት  ሸልሟል።  የፓሪስዋ ዘጋቢያችን ሃይማኖት ጥሩነህ ዝርዝር ዘገባ አላት።

ሃይማኖት ጥሩነህ

ሂሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሠ