የፍትህ ጋዜጣ አምደኛ በአዲስ አበባ መታሰርዋ
ረቡዕ፣ ሰኔ 15 2003ማስታወቂያ
ዓርብ ዓርብ የሚወጣው ሳምንታዊ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ አቶ ተመስገን ደሳለኝ ዛሬ ለዶይቸ ቬለ እንዳረጋገጡት፡ ትናንት የመታሰር ዕጣ የገጠማት አምደኛ ወይዘሪት ርዕዩት ዛሬ ከቀትር በኋላ ፍርድ ቤት ቀርባ ነበር። የአውራ አምባ ታይምስ ጋዜጣ ምክትል ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬም ካለፈው እሁድ ወዲህ ተዘግቦዋል፡ ለማረጋገጥ የአውራ አምባ ታይምስ ጋዜጣ አዘጋጆችን ለማነጋገር ሞክረን አልተሳካልንም። የፍትህን ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ግን አርያም ተክሌ አነጋግራቸዋለች።
አርያም ተክሌ
ሸዋዬ ለገሠ