1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፍርድ ቤቶች ዉሎ

ዓርብ፣ ሰኔ 30 2009

የፍርድ ቤቱ 19ኛ ወንጀል ችሎት የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ፕሬዝደንት የዶክተር መረራራ ጉዲና ጠበቆች ያቀረቡትን የክስ መቃወሚያ ዉድቅ አድርጎታል

https://p.dw.com/p/2gACe
Äthiopien Journalisten Martin Schibbye und Johan Persson
ምስል AP

(Beri.AA) Dr. Mererra Prozess - MP3-Stereo

የኢትዮጵያ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የተለያዩ ችሎቶች በተለያዩ ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞች ላይ የተመሠረቱ ክሶችን ዛሬ ሲመረምሩ ነዉ የዋሉት።የፍርድ ቤቱ 19ኛ ወንጀል ችሎት የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ፕሬዝደንት የዶክተር መረራራ ጉዲና ጠበቆች ያቀረቡትን የክስ መቃወሚያ ዉድቅ አድርጎታል።የጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩና የፖለቲከኛ ዳንኤል ሺበሺን ክስ የሚመረምረዉ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የቦሌ ምድብ ችሎትም የተከሳሽ ጠበቆች ያቀረቡትን የዋስትና መብት አልተቀበለዉም።

 ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር 

ነጋሽ መሐመድ

ኂሩት መለሰ