የፍርድ ቤት ዉሎ19 መጋቢት 2004ረቡዕ፣ መጋቢት 19 2004የከፍተኛዉ ፍርድ ቤት ሶስተኛ ወንጀል ችሎት የፌደራሉ አቃቤ ህግ በሽብር ወንጀል፤ በሀገር ክህደት እናአመፅ በማነሳሳት በሚሉ ተደራራቢ ክሶች መስርቶ የመከላከያ ብይን የተሰጠባቸዉ የሃያ አራት ፖለቲከኞችና ጋዜጠኛን የመከላከያ ምስክሮችhttps://p.dw.com/p/14U2lÄthiopien Journalisten Martin Schibbye und Johan Perssonምስል APማስታወቂያ ማድመጡን ዛሬም ቀጥሎ ዉሏል። የተጠርጣሪዎቹን የመከላከያ ምስክሮች ካለፈዉ ሰኞ ጀምሮ ነዉ ለችሎቱ ምስክርነታቸዉን ማሰማት የጀመሩት። ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ በላከልን ዘገባ እንደገለፀዉ ደግሞ በዛሬዉ ዕለት ስድስት የጋዜጠኛ እስክንድ ነጋ ምስክሮች ቃል ተሰምቷል። ታደሰ እንግዳዉ ሸዋዬ ለገሠ አርያም ተክሌ